አስቲ አማክሩኝ አኔ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና የሆነች ቆንጅዬ የ 9 ነኛ ክፍል ተማሪ ጋር ተዋውቀን በጣም ተዋደድን(በተለይ አሷ) ከሚባለው በላይ ግን እኔ ልርቃት እፈልጋለሁ ምክንያቱም እኔ ተፈትኜ ወደ ግቢ ስሄድ ምን ትሆናለች ትጎዳብኛለች ብዬ ሰጋሁ እና እንዴት አድርጌ ነው ቀስብዬ ሳትጎዳብኝ የምርቃት ካሁኑ ሳይቃጠል በቅጠል አደል የሚባለው በነገራችን ላይ ሁለታችንም በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ነን።
Feb 16, 2022Lmn terekataleh bro becha gn asamenat negeroch likebedu endemichelu ena mekuakuam endalebachu gn yekebedal specially lesua 9th grade malet i think bzu alebeselechem
Feb 16, 2022