#religion
ሰላም ሰዎች 1. ኖህ በየትኛው ተራራ ላይ ነው መስዋዕት ያቀረበው ? 2.የእግዚአብሔር መልዐክ ሎጥን እና ልጆችህን ይዘህ ሽሽ ያለበት ሀገር የት ነው ? ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Feb 16, 20224 engagements
ሰላም ሰዎች 1. ኖህ በየትኛው ተራራ ላይ ነው መስዋዕት ያቀረበው ? 2.የእግዚአብሔር መልዐክ ሎጥን እና ልጆችህን ይዘህ ሽሽ ያለበት ሀገር የት ነው ? ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Feb 16, 20221) ሞርያ 2) ዞዓር
Feb 16, 2022እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Feb 16, 2022በዚው አጋጣሚ bible አምብብ እስኪ ማን 😐☹️
Feb 16, 2022😂😂😂lemn melsun atnagerm
Feb 16, 2022