Selam AAE family kejelesoch gar Day party linazegaj neber ena it is our 1st time. Kezi befit pary yazegajachu sewoch or ideaw yalachu sewoch bekdmya ke metet betu , ke poster mnamn wuchi mn mn nger kdme huneta madreg alebn. Partiw be tmro ljoch gar bcha new. Ena kdme huneta mamaluat yalebenen nger ena mn mn chgr liyagatmen ychlal eski yalachuhun lmed akaflun
Feb 16, 2022✅ የመግቢያ ካርድ ቲኬት አዘጋጁ እና ግን ትኬቱን አመሳስለው እንዳይሰሩባቸው eventu ትንሽ ቀን ሲቀረው ቲኬት መበተን ጀምሩ ✅ ፕሮሞሽን በደንብ ስሩ ✅ ቦታ ላይ በጣም አስቡ። የምታዘጋጁበት ቦታ አሪፍ Vibe እና መጠጥ ያለበት ይሁን። ✅ ዲጄ ልምድ ከሌላችሁ ምናምን በድፍረት እንዳትገቡ ፒፕሉን ልታስደብሩ ትችላላችሁ ትንች መላ ከፍላችሁም ቢሆን አሪፍ ሪሚክስ የሚችል ዲጄ ፈልጉ ✅ ትልቁ ችግር መጨረሻ ላይ በስካር ሙድ ምናምን ፀብ ሊነሳ ይችላል። እንደ ብዛታችሁ ያህል አሪፍ ቦዲ ጋርድ መድቡ። የምትይዙት ቤት ቦዲ ጋርድ ካለው ግን አያሳስብም ☺️ በተረፈ አ.አ ውስጥ ከሆነ ጥሩኝ 😂
Feb 16, 2022