HOPE7
#technology
ሰላም ቤተሰብ Instagram አካውንት ነበረኝ እና ብዙ ሰው Unfollow ሳደርግ ቀጡኝ ማለትም አሁን ስገባ Change password ይለኛል እና ደሞ እኔ password ን አላቀውም ምን ይሻለኛል pls አጋጥሟቹ ሚያቅ ከሆነ ምታቁት መንገድ ካለ pls be email nw yekftkut የኢሜሌን password gen awkwalw ነው ወይስ መመለስ አይቻልም Pls 🙏🙏🙏🙏
Feb 15, 20226 engagements