#other
ሰላም እኔና ጓደኛዬ ወደ ት/ቤት እየሄድን ታክሲ ተሰፍራን ትምህርት ቤት ደርስን እያ ደሞ የከሰአት ፈራቃ ነብርንና ከታክሲ ስወርድ አንዲት ልጅ የጠዋት ፈራቃ ነበራችና ከታክሲ ስንወርድ የት ብላ ጠይቃችኝ መለስኩለት ከዛ ጀለሶች ሊበሉይ ምንድንነው ምታራገው ራስህን ለምን ታወርዳለህ ምን አጠፋው ለምን በሰፈሬ አፍራለው ንገሩኝ ። እናንተስ
Feb 15, 202212 engagements
ሰላም እኔና ጓደኛዬ ወደ ት/ቤት እየሄድን ታክሲ ተሰፍራን ትምህርት ቤት ደርስን እያ ደሞ የከሰአት ፈራቃ ነብርንና ከታክሲ ስወርድ አንዲት ልጅ የጠዋት ፈራቃ ነበራችና ከታክሲ ስንወርድ የት ብላ ጠይቃችኝ መለስኩለት ከዛ ጀለሶች ሊበሉይ ምንድንነው ምታራገው ራስህን ለምን ታወርዳለህ ምን አጠፋው ለምን በሰፈሬ አፍራለው ንገሩኝ ። እናንተስ
Feb 15, 2022😂 ምንም አልገባኝም። ጀለሶችህ ግን እንዳይበሉህ ነነዌ ነው።
Feb 15, 2022ልክ ነህ አንተ ምንም ቢሆን በሰፈርህ ማፍር የለብህም ይህ ብቻ ነው የገባኝ ከጥያቄው
Feb 16, 2022ሰፈርህን ጠይቃህ የት እንደሆነ ነግረሀት ነው ?
Feb 16, 2022ጥያቄው ግን ምንድነው?
Feb 15, 2022Ende mndnw
Feb 15, 2022Sentegna kefel nachu😒medre fela
Feb 16, 2022leave him gizeshn atatfi hiweteshenem atabelashi 😒
Feb 16, 2022😳😂
Feb 16, 2022ምንድነው እሱ አልገባኝም
Feb 16, 2022Waaa?
Feb 16, 2022