ሰዎችዬ እስቲ እኔን እህታቹን እርዱኝ በጣም ግራ ገብቶኛል... ምን መሰላችሁ ከልጁ ጋር relationship ከጀመርን ገና ሳምንት እራሱ አልሞላንም ግን እሱ የግድ sex እንድንፈፅም ይፈልጋል እኔ ደሞ ድንግል ነኝ እናም ከትዳር በፊት እንደማይሆን ነግረዋለው እሱ ግን ሊሰማኝ አልቻለም ደሞ ሌላ ፍቅረኛ እንዳለችው ነገረኝ ግን ከእሷ ጋር ከተጣሉ ገና ሁለት ቀናቸው ነው ግን አሁንም ያወራሉ እና ልጁ እኔን የምር ሚወደኝ ይመስላቹሃል ወይስ ለጊዜያዊ ስሜት ነው ሚፈልገኝ... አሁን ላይ እኔ ግራ ተጋብቻለሁ ምን እንደማደርግ አላቅም እስቲ ምክራቹን ስጡኝ
Feb 15, 2022😂 ምፅ እናቴ እንደው ልጅነት ይህ እኮ አይጠየቅም ግልጽ ነገር ነው። ይልቅ ግራ መጋባቱን ትተሽ ልጁን እርግፍ አድርገሽ ተይው ሳምንታችሁ ስለሆነ ምንም ሚከብድ ነገር የለውም።
Feb 15, 2022