Mn meselachhu ke ljitwa ga and sefer nw emninorew ena universitym and class nen betam emkerbat guadegnaye nech ena ye university department wanaw halafiw ewodshalehu afekrshalehu engenagn eyale yaschegratal tew btlewm litew alchalm sewyew demo mist ena lj alew bezalay biyans 10 amet mnamn ybeltalal tlk sew new Mn enarg ebakachhu chenkognal betam
Feb 15, 2022የሆነ ሰአት ጠብቀህ እንዲገናኙ አድርግ ከዛ በእሷ ስልክ የሚያወራትን በሙሉ ሪከርድ ታርገው then ድጌ ቢረብሻት የቀረፀችውን ንግግር ለሚስቱ እንደምታቀብልለት ትንገረው።ነገርግን ሪከርድ ስታደርግ ሆነ ብላ ስለ ቤተሰቡ እንዲያወራ ሚስቴን አልወዳትምአይነት ነገር እንዲቀባጥር ብቻ ማስረጃ የሚሆኑ ነገሮችን እንዲለፈልፍ ታድርግ ከዛ አስጭራታለሁ ቢል እንኳን የቀረፀችውን ድምፅ ተጠቅማ መክሰስ ትችላለች ግን አደራህ ውጤት ለማስጨመር እንዳትጠቀመው i hope it helps
Feb 15, 2022