Hi everyone Ye alx software engineering temhert be sleke memer echlelehu slke android nwe ( infinix hot 8 ) Ena kelcheleku degmo kenesh pc yet agegnelehu? Semun kena wegew pls le temehetu mihon Ena degmo pc telegram yestekmel?? yew le class tg slemiyesefelgagn nwe
Feb 14, 2022✅Alx በስልክ የማይታሰብ ነው 😂 mac ,pc ኖሮ እንኳን ትንሽ ያወዛግባል ባይሆን laptop ስገዚ ram ከ6gb የበለጠ ትገዚና ቀሰረ ብለሽ ከscratch , Payton , Linux (Ubuntu ) እያረግሽ alx መማር ትቺያለሽ በስልክ ብቻ ከሆነ ግን ቤት ስለማትለማመጂ ከበድ ያደርገዋል ✅ ያው ያገለገለ ብለሻል ግን ያላገለገለም ብገዚ እስከ 20 ምርጥ አለ ። ያገለገለ ችግሩ ውስጥ ያለው እቃ በወረደ ሊቀይሩት ይችላሉ ፣ ባትሪው ብዙም አጥጋቢ አይሆንም ወጋም ከ9-15ሺ ብር ብዙም ያልተጎዳ መግዛት ትችያለሽ ✅ ቴሌግራም አዎ በlaptop መጠቀም ትቺያለሽ እሱን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም social media በlaptop መጠቀም ትቺያለች እኔም በPc ነው ምጠቀመው ፣ ለፈክሽም ( nox player , memu emulator ) በመጫን laptop እንደ እጅሽ ላይ እንዳለው android መጠቀም ትቺያለሽ
Feb 15, 2022