Please guys the law of attraction milewn book lakulgn pdf
Feb 14, 2022Tnx for reading my comment...ye mn religion neh?
Apr 05, 2022Please guys the law of attraction milewn book lakulgn pdf
Feb 14, 2022Tnx for reading my comment...ye mn religion neh?
Apr 05, 2022Fight club
Dec 01, 2022The Irishman Sicario The God father Raging bull Lock,stock and two smoking barrel Narcos Legends The rational men"..book
Dec 01, 2022Kesi eres biwetam Erasehn mn yahel tawekaleh?tewedaleh?le lela sew/set yesetehewn yahel gize leraseh seteh tawekaleh?leraseh fkr care energy time seteh tawekaleh?sle esuwa setasb erasehn endatresaw astewl bro😉
Nov 01, 2022Bikometetshm lek negn🤷
Apr 01, 2022Ante lij what are you talking about🙆♀🙆♀
Apr 01, 2022Hey ex
Jan 31, 2023D. beautiful face Berget it depends,lemsale be social media photowan salay awerten baheriwa lisebegn ychlal...keza gn beza attraction lemeketel i must see her face! be akal awekiyat kehone gn mejemeriya attract miyaregegnelkuwa nw..shape mnamn lemibalew enkuwan bzum bota alsetm..kelay yalkuwachew negerochuwa ketemechugn wealth sexy shape emibalu negeroch ayasasbugnm.. intelligence gn asfelagi nw for the long run beteley ye magenzeb akemuwa wesagn ngr nw,ow but shi gize kelay yalkut negeroch bimuwalu matagenzab mature set kalhonech...immediately scroll 😂
Jan 30, 2023Bmnm aynet neger nw ye ante aynrona ye crusheh aymro connect mideraregew be long distance sateteyayu sataweru mnamn?like yehone mereja sinreh eko nw lihon ychl yhon ende🤔?bleh meteykew!yhe eko mnm neger yelewm lifeterbet michlebet meknyat!hulet brain be tekeyaye bota hono berasu tezaz ande thought share siyaderg..tyake erasu lifetrebh aygebam
Jan 13, 2023ፍቅርን ትዕግስትን መንፈሳዊነትን አለማስበለጥ
Dec 26, 2022Yeah yeah yeah 😝kemebzatu yetenesa reschew nw
Oct 15, 2022Ow okey,good to know.tnx for sharing
Sep 07, 2022ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል @YedemuFrewoch
Awo ይ.ካ........ይበል ካህን ይ.ዲ.......ይበል ዲያቆን በስርአተ ቅዳሴ። Kahen yemuseraw ena diyakon yemiseraw sijemer yeleyayal be kdase se'at....menekuse/bahetawi sikeds kahen ybalal enji diyakon ena kahen ande aydelum plus papas ena kahen erasu ande aydelum
Jun 18, 2022Bikerbsesh man asasabi nw ende
Jun 11, 2022Mature
Jun 09, 2022Sefersh akababi mastawekiya enatmalen mnamn emilut ga nwa
May 25, 2022I think there is...alememar,wanaw smart mehon nw life
May 24, 2022😂😂
May 17, 2022Ayzosh sis gn anchi alama yzesh lerasesh erasesh keber setesh metemker alebsh!lelaw sew,sew slehone yesasatal yerasu metfo amelekaket astesaseb ynorewal slezi ke sew tkkl yehonew ngr bcha nw accept madreg yalebsh...lerasesh erasesh asbi eraseshn metawekiw anchi nesh!nekesh teyiyachew eshi botashn lekesh mawek nw zaren lemalef madreg metages yalebshn tagesh,fetarish demo kanchi ga nw be fetena yemitsena yetebareke nw!mn yahel yetesasatu ena yemiyasaznu endehonu sigebash,yane ignore madreg tchyalesh
May 13, 2022Maybe national village
Apr 26, 2022Ke tor hayloch keteta ye hayat babur yaz keza beru ga yawerdehal
Apr 21, 2022Awo...eskeserah deres labeh nw
Apr 21, 2022Muya temarbet
Apr 20, 2022😂ere yelem broye...endt asbeshiw nw
Apr 18, 2022Mandela Alpha
Apr 05, 2022Mn agebah 😂
Apr 05, 2022Sewn lemersat blesh lela sew ATETEKEMI"...des aylm
Mar 23, 2022Bezim zemen endezi aynet jelnet ale...ene bhon huletum liwedaderu maychlu negeroch nachew andachew ke andachew aybeltum..bye nbr le astemariw memelset
Mar 02, 2022Eski koy rega bey😂 Mejemeriya anchi letmekriw ygebal!fkr liyatefachu aygebam eko sis tefetagn nw beza lay bezi fkr meknyat ke matrik biwedk asbeshiwal?beza lay welaj mnamn betam eko na miyasafrew,so seken beku focus madreg yalebachu lay focus adergu,fekrachehun demo ke ayn awetut,ke school wechi adergut eyeta wedt ategbu,say sry to ur parents bc they don't deserve to be called bc of u guys,mekeriw yemkresh
Feb 22, 2022አንዳንድ ኃጢዓቶች ሱስ ይሆናሉ.. እና ከእነዚህ ኃጢዓቶች ውስጥ ደግሞ አሁን ላይ በጣም ብዙዎችን እየፈተነ ያለው ይኸው ራስን በራስ የማርካት ዝሙት ነው 1. #ኃጢዓት መሆኑንና ከእግዚአብሔር እያራቀን እንደሆነ በማመን ለማቆም መወሰን፡ ውሳኔ ትልቁ ነገር ነው.. ውሳኔ ደግሞ የሚመጣው ወደ እግዚአብሔር ቃል በመቅረብ ነው.. ሁሌም ቢሆን ጌታችን ለእኛ ሲል የከፈለውን ማሰብና ምን ያህል እንደወደደን ማስታወስ አለብን.. ከዚህ ጋር በተያያዘ ለማንኛውም ሰው የሚሆኑ ከዛሬ ጀምራችሁ ልታነቧቸው የሚገቡ መጽሐፍትን መጨረሻ ላይ እጋብዛችኋለው.. እንዳልኳችሁ ወደ እግዚአብሔር ቃል በቀረብን ቁጥር መንፈሳዊነትን ወደመናፈቅ እንመጣለን እናም ከኃጢዓት ለመላቀቅ ፈጽመን እንወስናለን። ያልወሰነ ሰው ግን ሲጸልይ እንኳን ይህንን ድርጊት አርቅልኝ ብሎ ከልቡ ላይጸልይ ይችላል.. ስለዚህም እንዲህ ያለን ሰዎች የምጋብዛችሁንም መጽሐት እያነበባችሁ ወደ እግዚአብሔር ልትቀርቡ ይገባል እንደው በትንሹም ቢሆን.. 2. #ጸሎት፡ አዎ የወሰናችሁ ልጆች መጸለያችሁ እንደማይቀር ተስፋ አደርጋለሁ ግን እዚህም ላይ ላስታውሳችሁ ወደድኩ.. የወሰነ ሰው እንደምታውቁት ያው የመመለስ ጉዞን ይጀምራል.. በዚህ ጉዞ ውስጥ ደግሞ ይመራው ዘንድ እግዚአብሔርን ይማጸናል.. "መንገዱ የጠፋበትን ልጅህን አባት ሆይ እባክህ አንተ ምራው" ብላችሁ ጸልዩ.. "በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንምና"(ዕብ 4፡15) ስለዚህም የሚራራልን እርሱ ደግሞ ይመራናል(ኢሳ 49፡10) 3. #ንስሃ፡ እንግዲህ የመመለስን ጉዞ እየጀመራችሁ ስለሆነ መመለስ በራሱ ከኃጢዓት ከርኩሰት እንዲሁም የሥጋና የሰይጣን ባሪያ ከመሆነ ወደ ጽድቅ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ለዚህም መመለስ በሩ ንስሃ ነው። ከላይ ያነሳናቸው ነገሮች ለእውነተኛ ንስሃ ያዘጋጁናል.. ልክ ንስሃ ስንገባ ግን ወደ ጌታ እንመለሳለን.. ያለ ንስሃ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አንችልም.. ኃጢዓትን ስናደርግ በአምላክ ፊት እንደመሆኑ አመጻችን በእርሱ ላይ ነውና "ኃጢዓታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል" ተብለው ወደተሾሙት ካህናት በመቅረብ በእነርሱ በኩል ለካህናት አለቃው ለኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢዓታችንን በግልጽ ልንናዘዝ ይገባናል። እና ስንናዘዝ አላስፈላጊ ነገሮችን ስናይና ስናነብ እንደነበርንም መናዘዝ እንዳንረሳ.. ስለዚህም ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ እጅጉን ልንርቅ ይገባል። ይህ እንዳለ ሆኖ ደግሞ ንስሃ አንድ ጊዜ ከገባን በኋላ ዳግም ኃጢዓት ብንሰራ ምንም ሳንቆይ ቶሎ ደግመን ንስሃ እንግባ 4. #ገዳም፡ ይህ ግዴታ ባይሆንም በዚህ ኃጢዓት ለብዙ ጊዜ የቆያችሁ ልጆች አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የታወቀ ገዳም በመሄድ ለምሳሌ ጻድቃኔ፣ ደ/ሊባኖስ ምናምን.. ያው እኔ እነዚህን ነው የማውቃቸው እንዴት ደስ ይላሉ.. ለማንኛውም ወደዚህ በመሄድ ከፈለጋችሁ እዛው አባቶች ስላሉ ሁሉን ነገር እዛው ተናዝዛችሁ ቢያንስ እንደምንም ብላችሁ ለ 7ቀን በጾም በጸሎት በስግደት ማሳለፍ.. እና እዛ የምታሳልፉት ሕይወት በጣም መሰረት ይሆናችኋል ለምትጀምሩት መንፈሳዊ ሕይወት 5. #ቅዱስ_ቁርባን፡ ብዙ ሰዎች ንስሃ ገብተንም ተመልሰን እዛው ነን ይላሉ.. እባካችሁን ከላይ ያስቀመጥኩላችሁን ነገር ካደረጋችሁ ምንም ምንም ሳትሉ ንስሃችሁን በቅዱስ ቁርባን እሰሩት.. ጌታ በእናንተ እናንተም በጌታ የምትኖሩበት ምስጢር ነው.. እናም ከጌታ የተነሳ ሁሉን ታሸንፉበታላችሁ.. ቅዱስ ቁርባን አንዴ ተወስዶ የሚያበቃበት ሳይሆን ከዛ በኋላ በቃ ከእናንተ ሊለይ የማይገባ ምስጢር ነው.. እንደው እንደምንም ብላችሁ ቢያንስ በወር ወይም በ40 ቀን አንዴ ውሰዱ.. ኃይልን ታገኙበታላችሁ.. 101% እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግራችሁ.. ታድያ ግን ቀጣይ የማስቀምጥላችሁን እንዳትረሱ.. 6. #ጽናት፡ ወደዚህ ታላቅ ምስጢር(ቅዱስ ቁርባን) ስንቀብ ፈተና ይቀራል አላልኩም እንደውም የተወሰነ ከፍ ሊልም ይችላል ውጊያው.. ግን ደግሞ እስክትገረሙ ድረስ ኃይልን ትታጠቃላችሁ.. ስለዚህም ይህንን ኃይል በመጠቀም ላለመውደቅ መፋለም አለብን.. አጫጭር ጸሎቶችን በየቀኑ 3 ጊዜም ወይም 4 ወይም 5 ጊዜም ከቻላቹ መፀለይ.. ያው ግን እንዳልኳችሁ አጫጭር ይሁኑ ጸሎቶቹ ቶሎ መሰላቸት እንዳይመጣ.. ለምሳሌ "አባትችን ሆይ፣ ሰላም ለኪ" ወይ ደግሞ ቆማችሁ "ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ እኔን ኃጢዓተኛውን/ዋን ማረኝ" እያልን የተወሰነ ደጋግመን መጸለይ.. ቢያንስ ጥዋት ስትነሱ ግን ውዳሴ ማርያም ብንጸልይ.. ጸሎታቹ ውስጥ ብትችሉ የዮሐንስ ወንጌልንም ትንሽ ትንሽ ብታነቡ.. ግን እባካችሁ ጸሎቶችን ያን ያህል አታብዙ ለምሳሌ ገና ከመጀመራችሁ በአርጋኖን ወይም በዳዊት መጸለይ አትጀምሩ.. ከጸለያችሁም ትንሽ ትንሽ እያደረጋችሁ ጸልዩባቸው.. ያው የእለቱን መጨረስ ስለሚረዝምባችሁ ማለት ነው።
Feb 19, 2022Endihed betegefsfiw nw endwm mishalew
Feb 19, 2022Is it this one
Feb 15, 2022Mnw akabedshiw🙄🙄
Feb 14, 2022Search here... https://t.me/lighthouselearningcenter
Feb 14, 2022.....
Feb 14, 2022