#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ ምን መሰላቹ በቅርቡ የጓደኛዬ 👧ልደት ነው እና ምን አይነት Gift ልስጣት ወድ ያልሆነ ነገር ቢሆን ተመራጭ ነው በዛ ላይ የደሀ ልጅ ነኝ አመሰግናለው 🙏
Feb 13, 202213 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ምን መሰላቹ በቅርቡ የጓደኛዬ 👧ልደት ነው እና ምን አይነት Gift ልስጣት ወድ ያልሆነ ነገር ቢሆን ተመራጭ ነው በዛ ላይ የደሀ ልጅ ነኝ አመሰግናለው 🙏
Feb 13, 2022ወንድ ልጅ እንደዚ ግራ ሲገባው ደስ አይልም ለምን ሞዴስ አትሠጣትም..😂😂 በዛ ላይ ሂሳብ ቀላል ነው...
Feb 14, 2022እስከ ስንት ትችላለህ?
Feb 14, 2022Ewnetegna fkr tru stota naw 😁
Feb 14, 2022Chocolate is enough or a "D"😏😂
Feb 14, 2022አማርኛህን አስተካክለው የደሀ ልጅ ሳትሆን ደሀ ነህ ለስጦታውም ከሆነ ቸኮሌት በቂ ነው
Feb 14, 2022Post card, ye ej gex yhe besm besm yemitsafewm,seat,diary ..... Weym yesuan foto seal aseleh be tnshua frame mesxet ychalal qelal nachew bye asbalew
Feb 14, 2022Tekorach gezana melkam ldet belat keza ye ej get ke betekrestiyan gezana aderglat...aleke bro wedefit habtam setehon lelaw ngr yedersal😏
Feb 14, 2022