ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ🙌 አንድ ነገር ግልፅ እንድታረጉልኝ ነው ማለት አንድ ሰው ተምሮ ተመርቆ ሥራ ከያዘ በሑላ አግብቶ ልጆች ወልዶ መኖር ሲችል ነው ጤናማ የህይወት ዘይቤ እየመራ ነው የሚባለው። በተለይ ለሴት ልጅ ማለት የራሴ የምለው business አለኝ ከልጀነቴም travel ማድረግ ነው አላማዬ አሁን ላይ ቀሪ ሕይወቴን ሁሉ እንደዛ ማሳለፍ ነው የምፈልገው ለዛም አቅሜ በቻለው መጠን ይህን አያደረኩ ነው በዚ የተነሳ ከmother ጋር መስማማት አልቻልንም እንደውም እነደሚያመኝ ሁላ እያሰበች በየሀይማኖት ተቁአማት ሁላ ታፀልይልኛለች እኔ ደግሞ ይህን ለማድረግ ሳስብ ህይወት ትርጉም አልባና አሰልቺ ትሆንብኛለች ። የምር እሷ እንደምትለው ጤናም አይደለሁም ወይስ የሆነ ችግር አለብኝ እናም ከእሷ ጋር መስማማት ወይም ማሳመን የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ በየቀኑ ማደናቆሩ ታክቶኛል🙏
Feb 13, 2022Can i send u this Dhar man video that is related to your situation?
Feb 13, 2022