Selam sewoch ምን መሰላችሁ መጀመሪያ የአይን ፍቅር ምናምን ነበር ከዛ ሰበብ ፈልጌ አናገርኩት እና ማውራት ምናምን ጀመርን. እና አንዳንዴ couple couple አንዳንዴ friend friend እየተጫወትን ግራ የሚገባ አይነት ነገር ውስጥ አመት ቆየን ...አይናፋር ነገር ነው እና ምንም ነገር ውስጥ መግባት እንደሚፈራ ነበር ሚነግረኝ...እኔም ብዙ ተግባቢ አይደልሁም ከሱ ጋ ብቻ ነው ማወራው ማለት እችላለሁ .. ሰሞኑን ግን ከሆነ ልጅ ጋ ሳወራ ሲያይ መበሳጨት ጀመረ እና በቃ አብረን እንድንሆን እፈልጋለሁ ምናምን አለኝ... ማለቴ እስከዛሬ ምንም semetun ነግሮኝ አያቅም እና በድንገት እንደዚ ሲል ግራ ገባኝ ላጣሽ አልፈልግም ምናምን ነው ያለው እውነት yewdedegn aywededegn መረዳት አልቻልኩም ማለት እንዴት ነው ከሳምንት በፊት ስለ guadegnnet siawera የነበረ ሰው ባንዴ ሌላ ታሪክ ውስጥ siketachu አስቡት ያውም እኔ more than friendship endemasb eyaweke እና leteyekachu የፈለኩት ደፍሬ legbabet ወይስ ምን yeshalegnal ግራ ገብቶኛል ... ምን telugnalachu???
Feb 13, 2022Anchi gra gebtosh sewn gira atagabi enji Mn lilish new sile wend lij amlak tekebeyiw 😁 ...😉
Feb 13, 2022