ማታ በህልም የሆነ ቁጥር ሰጥቶኝ በዚህ ስልክ ደወል አለኝ የማላውቀው ሰው። ልክ ከ እንቅልፌ ስነቃ ቁጥሩን አስታውሰው ነበር። tg ላይ search ሳደሪግ የማላውቀው ሰው ነው። እና አሁን ምን ላድርግ ልደውልላት ወይስ አልደወል?? ፍችዉ ምንድ ነወ?? help me thanks
Feb 13, 2022This is impossible. How can u remember the exact number?
Feb 13, 2022