DuskParrot26108.5
#education
ሰላም እኔ ሳይንቲስት ነው መሆን የምፈልገው፡፡ እና ህልሜን ለማሳካት የተለየ ት/ቤት አለ ወይስ highschool መጨረስ አለብኝ? መጨረስ ካለብኝ የሚያግዙ የሳይንስ ት/ቤት ካለ? መጨረስ ከሌለብኝ ደግሞ የት መሄድ እንዳለብ ጠቁሙኝ፡፡ ውጭ ሀገርም ቢሆን ለመሄድ ዝግጁ ነኝ፡፡አሁን 11 ክፍል ነኝና እያንዳንዷ ሰዓት ዋጋ ስላላት ተባበሩኝ፡፡
Feb 13, 20223 engagements