#urgent ሰዋችዬ ወደ አሜሪካ process ለመጀመር አስቤ ነዉና አሁን ላይ የ America embassy ሚሰራዉ Non-immigrants Visa ነዉ so ለ study ብዬ ሆጄ እዛ Family ጋ ልኖር ነበር የፈለኩት እናም አሁን በግማሽ process ጀምርያለዉ እና የምፈልገው ነገር ልጠይካችሁ ዉጤቴ ዝቅተኛ ነዉ እናም Fake ለማሰራት ነዉ የፈለኩት ከዛ Apply ለማረግ So ሚቀበለኝ school ያጣራል እንዴ Fake መሆኑና አለመሆኑን 🙏🙏
Feb 13, 2022ስማ በፍፁም እንዳትሞክር ከትምህርት ሚኒስትር ይጣራል አሜሪካ ኢንባሲ ያጣራል ከተያዝክ ቅጣቱ ከባድ ነው ዳግም ወደ አሜሪካ ምድር እንዳትገባ ነው ምትታገደው እኔ በገዛ ጓደኛዬ ነው ደርሶ ያየሁት
Feb 13, 2022