Sup everyone Le orthodox tewahdo emnet teketayoch bcha 1 orthodox kemuslim set/wend gar sex biaderg 7 amet ktat alew aynet neger semche nbr ena ewnet nw wey milewn neger endtmelsulgn nbr mtawku...ena dmo what if it is only kiss and makeout... Lyunetachewn btabrarulgn des ylegnal
Feb 12, 2022ቄስ ራሱ ብትገድል 7 ዓመት አትቀጣም😂። እንደዚህ ዓይነት አስተምህሮ የለም። ከክርስቲያን ጋርም ይሁም ከሙስሊም ጋር ብትፈልግ ከሂንዱ ሴት ጋር ብትተኛ ተመሳሳይ ስም አለው፥ ዝ.ሙ.ት። ዝሙት ከፈጸምክ ደሞ የሚሰጥህ ቀኖና እንደሁኔታው ቢለያይም እንደ አቅምህ እንደ ጉልበትህ ተደርጎ ይሰጥሃል። ትንሽ ከበድ የሚለው ሰውን ከገደልክ እንጂ ለዝሙት ስህተት ተብሎ ለአርዮስ ራሱ ያልተሰጠ ሸክም ባንተ ላይ አይጫንም።
Feb 13, 2022