#beauty
ፀጉራቹን ምትወዱ ሁሉ።እስኪ በቀላል ወይም በተመጣጣጥ ዋጋ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል ለወንድ ልጅ የሚሆን ፀጉርን ቀኑን ሙሉ ጥቁር አድርጎ ሊያውል የሚችል የቅባት አይነት በፎቶ በስም እንድሁም ዋጋውን ተባበሩኝ።
Feb 12, 20226 engagements
ፀጉራቹን ምትወዱ ሁሉ።እስኪ በቀላል ወይም በተመጣጣጥ ዋጋ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል ለወንድ ልጅ የሚሆን ፀጉርን ቀኑን ሙሉ ጥቁር አድርጎ ሊያውል የሚችል የቅባት አይነት በፎቶ በስም እንድሁም ዋጋውን ተባበሩኝ።
Feb 12, 2022ጥያቄው ለወንዶች ቢሆንም አሁን እየመጡ የሚመልሱት ሴቶች ይሆናሉ 😂😂
Feb 13, 2022NAME :-"Vitex " PRICE:- Only 3:00 ETB ( ሶስት ብር) LOCATION :- ANY SHOP (ማንኛውም ሱቅ) its very best!
Feb 13, 2022Blue magic oroginal wich contains black herbs
Feb 13, 2022Castor oil yhen besament 3 tekeba telek lewet taybetalek afri-herbal yeshetal 150 nw
Feb 13, 2022