MauveStoat40119
#health
ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ ? ግራ የገባኝን እና መወሰን ያቃተኝ አንድ ነገር ነበር እርሱም 1 ያለ ቦታው የበቀለ ጥርስ አለኝ እና እርሱን ምን ላድርግ ብዬ ዶክተሮችን አማክሬ ነበር እና እነርሱም ለማስተካከል 2 መንገድ አለ አሉኝ 1) ነቅሎ መትከል በ1 ወር የሚያቅ 2) ብሬስ ማሰር 1 አመት ይፈጃል አሉኝ አንዱን ያስደረጋችሁ የቱ በጣም የተሻለ ነው ? እርዱኝ
Feb 12, 20222 engagements