ጥያቄ ለወንዶች አንዲት የምትወዱአት ወይም ደስ የምትላቹ ሴት ቀድማ ብታወራቹ or first move ብታደርግና ብታወራቹ ምንድነው የሚሰማቹ? እሷ ቀድማ ስላወራቻቹ ለሷ ያላቹ ስሜት አይቀንስም??
Feb 12, 2022ደስ ደስ ይለኛል 🎶🎶 በቃ ደስ ይለኛል 🎶🎶🎶 እኔ ደስ ይለኛል 🎶🎶
Feb 12, 2022ጥያቄ ለወንዶች አንዲት የምትወዱአት ወይም ደስ የምትላቹ ሴት ቀድማ ብታወራቹ or first move ብታደርግና ብታወራቹ ምንድነው የሚሰማቹ? እሷ ቀድማ ስላወራቻቹ ለሷ ያላቹ ስሜት አይቀንስም??
Feb 12, 2022ደስ ደስ ይለኛል 🎶🎶 በቃ ደስ ይለኛል 🎶🎶🎶 እኔ ደስ ይለኛል 🎶🎶
Feb 12, 2022እንዳልሽው ነው ካልን ኦልሬዲ ወድጃታለውኮ ሶ ኮምፕሌትሊ ፈጣሪን እያመሰገንኩኝ ህንድም ቻይናም ወደፊት ነው!ባይገርምሽ ቢገርምሽም የወደድኳት ልጅ አለች ፀልይልኝ እንዳልሽው ተደርግልኝ ዘንድ!
Feb 12, 2022መደሰት ብቻ እንደውም እስካሁን ምን ስትሰራ እንደቆየች ሁሉ ነው ምጠይቃት😂
Feb 12, 2022Aykensem abzagnaw wendoch endwm des nw milachew 😁 gn i think ende setua leleyay ychlal
Feb 12, 2022Betam nw des yemilegn I wish
Feb 12, 2022Ende sewu yileyayal gn endene chgr yelewm endewm des nw milew enji😁
Feb 12, 2022አረ እንደውም ደስታውን አይችሉትም ።
Feb 12, 2022ህልም ነው የኔስ የህልም (2) ድንቅ ነው ይኼስ አለም ለደስታየ ልክ የለም እኔ አላምንም ሚለውን ዘፈን መጥሪያ አድርጌ ነው ምጨፍር
Feb 13, 2022Mecim because ande selewededekuat
Feb 12, 2022Endet nw mikensewu hoo endet lijemer milewun eko akelelechelegn yimechat beya nw migebabet😏
Feb 12, 2022Qil
Feb 22, 2022እስኪ እንደዚህ እናንተም ልመዱት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ማነው በወንድ ብቻ ነው ያለው ያፈቀረ ሰው የፈለገውን መጠየቅ ይችላል እንዳውም ከአሁን በኃላ እራሳችሁ መጠየቅ አለባችሁ በዚሁ ቀጥሉበት
Feb 12, 2022Ere bechirash endwm yeblete lesua yemstew simet yichemral
Feb 12, 2022ይቀንሳል
Feb 12, 2022Lemn yimeslhal yemiqensew
Feb 12, 2022