#relationships
ሰላም! ግልጽ ያልሆነልኝ ከአንድ ሰውጋ በሚኖረኝ የፍቅር ግንኙነት ያን ሰው 'Crushe' ልለው እምችለው ምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ስንገባ ነው?
Feb 12, 20226 engagements
ሰላም! ግልጽ ያልሆነልኝ ከአንድ ሰውጋ በሚኖረኝ የፍቅር ግንኙነት ያን ሰው 'Crushe' ልለው እምችለው ምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ስንገባ ነው?
Feb 12, 2022ስታይው ከሌሎች ወንዶች ከምታያቸው ለየት ያለ ስሜት ከተሰማሽ ግን ሁሌም የማታስቢው ከሆነ crush ይባላል
Feb 12, 2022"He/she is my crush" ለማለት ግዴታ በአውሮፕላን እየሄድን ስለዛ ሰው ስናስብ የሆነ አደጋ መፈጠር አለበት😂
Feb 12, 2022ሁሌም ስታይው የምትወዳት ግን in serious ያላፈቀርካት
Feb 12, 2022U dont have relation yet u just have ye ayn fikir thats why its crush
Feb 12, 2022Endi ነው ልልሽ alchilm ግን wusxsh ያለው ስሜት erasu yinegrshal
Feb 12, 2022U think about him or smile when u see him westesh yone smet misemash kone mnamn....but its not love serious one
Feb 12, 2022