#other
Guys Please help me የ ፌስቡክ አካውንቴ ከሁለት ወር በፊት ተዘግቷል እና ላለፉት ሁለት ወራት ከ Facebook ርቄ ነበር የዚህም ምክንያት አዲስ የከፈትኩት አካውንት ላይ የሚደርሱኝ post በጣም አዝግና የሚያስጠሉ ናቸው እና guys Please እናንተ የምታቋቸውን አሪፍ አሪፍ ነገር post የሚያደርጉ የፌስቡክ አካውንቶችን screen shot ላኩልኝ
Feb 11, 20223 engagements