ሰ🐄 guys🙌 እስኪ የምቶዱትን የዘፈን Lyrics ጀባ በሉኝ 1, ከ 2 መስመር ባይበልጥ ይመረጣል 2,Deep የሆነ Meaning ያለው 👍 👉Mine is "ለመሞት አልኖርም ለመኖር የው ሞቴ" From Eyob Mekonnen Song 🙏
Feb 11, 2022ዘመን ያገነነው ጅብ ቆሟል ከበሬ (ኡኡታዬ) አፌ እንዳታስበላኝ ባለመናገሬ (ኡኡታዬ) እያየህ ስትወጣ ልትጫወት በእሳት (ኡኡታዬ) ምን ያረጋል አፌ ካለፈ ብትወቅሳት (ኡኡታዬ) ቴዲ አፍሮ - ኡኡታዬ
Feb 12, 2022