#relationships
ሰላም ወንድሞችና እህቶች አንድ የማቃት ልጅ ነበረች ግን አናግሬያት አላውቅም ። ግን ሁሌ አንተያያለን ጓደኞዮ የእሷን ጓደኛ ጋር ፍቅር ጀምረዋል እና ለጓደኛዮ ሲያወሩ አደነቀችኝ እናም እኔም ጓደኛዮ ነገረኝ ነገር ግን ያደነቀችኝ ስለ አንዱ አካሌ ነበር ። ጓደኛዮ ደግሞ ያለመደበትን አናግራት ብሎ ጨቀቀኝ። ያላችሁን ሀሳብ አጋሩኝ አመሰግናለሁ !!
Feb 11, 20226 engagements