#religion
Selam sewoch አንድ ጥያቄ ከቤ/ክርስትያን ተጠይቄ ነው ካወቃችሁት ኖህ የአዳምን ስጋ ለሴም ሰጠው። ሴምም ከካም ወገን ለሆነ ካህን የአዳምን ስጋ እንዲጠብቅ ዘንድ ሰጠው ። ይህ ካህን ማን ነው ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Feb 11, 202214 engagements
Selam sewoch አንድ ጥያቄ ከቤ/ክርስትያን ተጠይቄ ነው ካወቃችሁት ኖህ የአዳምን ስጋ ለሴም ሰጠው። ሴምም ከካም ወገን ለሆነ ካህን የአዳምን ስጋ እንዲጠብቅ ዘንድ ሰጠው ። ይህ ካህን ማን ነው ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Feb 11, 2022😭😂😂 መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር!
Feb 12, 2022መልከጼዴቅ
Feb 11, 2022መልኬጼዴቅ
Feb 12, 2022kahin kidus melke tsedek
Feb 11, 2022እሺ ሁላችሁንም ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Feb 12, 2022ካህኑ መልከፄዲቅ
Feb 12, 2022