Hi, I've some Financial Issue here, ምን መሰላችሁ በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት ውስጥ ለትምህርት ምዝገባ እና ለአንድ Family event የሚውል 10,000 ብር ያስፈልገኛል እና እጄ ላይ ለጊዜው ስለሌለኝ ይሄንን ብር ላገኝ የምችልበት አማራጭ የምታውቁ ካላችሁ ብድር,እቁብ.... Anything Please
Feb 11, 20221,ብድር ሊሰጡህ የሚችሉ ሰዎችን ጠይቅ 2,እቁብ ካለህ ቅድሚያ እንዲሰጡህ ጠይቅ 3,አሁን የማያስፈልጉ ቅንጡ ነገሮች ካሉህ ሽጣቸው 4,በ 2 ሳምንት 10ሺህ የሚያስገኝ ስራ ካገኘህ ስለ መድሃኔዓለም ተባበረኝ እኔ ራሴ ስራ አጥ ነኝ
Feb 11, 2022