#relationships
ሰላም ቤተሰብ + ፍቅረኛዬ ውጪ ሀገር ነች እና ከምታስቡት በላይ ረጅም ሰዓት በ ስልክ እናወራለን አዳርም ውሎም እና አንዳዴ እንዳንሰለቻች አሪፍ አሪፍ ጨዋታዎች ወይንም ይህን ብታደርጉ ብላቹ ሀሳብ ብትሰጡኝ ምናልባት ልምድ ያለው ካለ ቢያካፍለኝ እላለሁ ከ አክብሮት ጋር 🙏 ስለ ቀና ለትብብራቹ ከልቤ አመሰግናለሁ እንዲሁም አድሚኖችም Tnxs ✌️
Feb 11, 20227 engagements