ሰላም ሰዎች ከ7 አመት በፊት ደሃ ነበርን አሁን ግን መካከለኛ ሃብታም ከሚባሉት ቤተሰብ ነን ምን መሰላቹ እኔ 13 ክፍል ነኝ እና ጓደኞቼ ከአንዱ በቀር ሁሉም ከኛ በሃብት ያንሳሉ ግን የኛ ሃብት እንደሌሎቹ ሚታይ አይደለም በርግጥ ፎቅ ቤት አለን ግን ጀለሶች እንጂ ሌላ ማንም አያቅም ብዙ ቦታ መሬት አለን ቤት ሰርተን እንሸጣለን ምናምን ግን ፋዘር መኪና ግዛ ብንለውም የ4ሚሊየን መኪና ተሸክሜ ከምዞር ብሰራበት እያለ እስካሁን በሞተር ነው ሚንቀሳቀሰው ከኛ ሚያንሱት የጓኞቼ ቤተሰቦች ግን ኮሮላ ምናምን አላቸው እና ሁሉም ሰው ከጀለሶች በቀር እኔን እንደድሃ ነው ሚያዩኝ ድሮ ሚያውቁኝ ቤተሰባችንን አሁንም ደሃ ነው ምንመስላቸው እና ሴቶች ጓደኞቻችን እራሱ በቃ መኪና ያላቸውን እንጂ እኔን እንብዛም አይቀርቡኝም እና ብዙ እያለን ግን ስለማይታይ በቃ የበታችነት ስሜት እየተሰማኝ ነው በቃ መኪና ይዘው ሲዝናኑ ሳይ ሁሉም ሲከባቸው ሳይ ምናምን በቃ በፋዘር በጣም እማረራለሁ 😣😣 የሆነ ነገር በሉኝ
Feb 10, 2022Anchi gn sakssh andegna new😂😂 abon
Feb 11, 2022