ቤተሰብ ሰላም እንዴትናችሁ እስቲ አማክሩኝ ግራ እኮ ግብትብሎኝ ነው የሲጋራ ሱስ አለበኝ 🚬 በዚህ ሱስ ውስጥ አሁን 3 ኛ ዐመቴን ይዣለው እና አሁን ላይ መውጣት እፈልጋለው ግን ለመውጣት ግራ ገባኝ ለመውጣት እወስንና በንጋታው አጨሳለው ብቻ ግራ ገብቶኛል አልቻልኩም
Feb 10, 2022ኦርቶዶክስ ከሆንክ ለምቀርብህ ቤ/ክ ተሳል። እና ይሄንን ማሰብህን ለ1 ጓደኛህ ነግረሀው እንድረዳህ ጠይቀው 😁 ሲጋራ ማጨስ ሁሌ የምያምርህ ሰዓት አለ ኣ ከዛ ከ30 ደቂቃ በፊት ቤ/ክ ሂድ እና ሰዐቱ እስክያልፍ እዛው ተቀመጥ ። እና ይሄንንም እያደረክ ድንገት ተሳስተህ ብትጨስ ተስፋ እንዳቆርጥ የሴጣን ስራ ነው እጅ አልሰጥም ብለህ በቁጭት ነገም ላለማጨስ ሞክር እንጅ ከ 0 እንዳጀምር
Feb 11, 2022