Urgent. Does anyone have a link that i can apply for passport. (My passport expired a year ago and i needed to renew it) And also how many days will it take until i Receive it? Thank you 🙏
Feb 10, 2022#PASSPORT የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በቴክኒክ ችግር ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የፓስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። www.ethiopianpassportservices.gov.et ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስና ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎትን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቁሙ👇 www.ethiopianpassportservices.gov.et ደንበኞች በፕላትፎርሙ ላይ የሚገጥማቸው ጉዳይ ዘውትር በ support@ethiopianpassportservices.gov.et ላይ ለINVEA ማሳወቅ ይችላሉ። ተጨማሪ ፦ - ፓስፖርት ለማሳደስ ማሟላት ስላለባችሁ መስፈርት ይህ ተጭናችሁ ተመልከቱ : https://t.me/tikvahethiopia/53852 - ፓስፖርት ለማግኘት ማሟላት ስላለባችሁ መስፈርት ይህን ተጭናችሁ ተመልከቱ : https://t.me/tikvahethiopia/53851 Via-Tikvah ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 🔽 @amharictutorialclass ጥቆማ/ቅሬታ/ጥያቄ ለማቅረብ ⤵️ @amharictutorialclassbot
Feb 10, 2022