hey guys I have bf እና btam new ማፈቅረው እሱም የሚለው እንደዛ ነው አላምነዉም ማለት ይከብደኛል ግን ደሞ ይዋሻል አንዳዴ በሱ btam እርግጠኛ እሆናለው some time ደሞ በተቃራኒው እኔ ምፈልገው ሙሉ በሙሉ ማመነው first time ላይ btam አምነው ነበር እንደሚዋሽ ሳውቅ ግን ሙሉ በሙሉ ማመን ከበደኝ pls ወደ first time ለመመለስ ምን ላድርግ ይኼን ስል ግን arif ጎንም አለው ባልኩት ጊዜ አገኘዋለው የጠየኩትን eshi new milew ena set lig ወንድን ትቀይራለች ይባላል መቀየር የምችለው እንዴት ነው pls የምታስብትን or የምታውቁትን ንገሩኝ
Feb 10, 2022Set lij wendn mekyer atechelem esu erasu esuan siyafekrat erasun yikeyeral kezi wechi yelem
Feb 10, 2022