ሰላም AAE families መንጃ ፈቃድ የተግባሩን ከመፈተኔ በፊት መለማመድ ፈልጌ ነበር፡፡ ተከፍሏቸው የሚያለማምዱ እንዳሉ አውቃለው ግን ቦታዎችን ብትጠቁሙኝ፡፡ ስታዲየም ጋር እንዳሉት አይደለም የፈለኩት፡፡ ከተቻለ የመንጃ ፈቃድ ትምህርት ቤቶች የሚያሰሩበት ቦታዎች ቢሆኑ እመርጣለው፡፡ በተጨማሪም ክፍያውስ እንዴት ነው? በሰአት ስንት ብር? ያላቹን መረጃ ብታካፍሉኝ፡፡ አመሰግናለሁ
Feb 10, 2022Midibochun kehone maweq yefelekew youtube laay alelih. Bedenib meseliten feligeh kehone 22 gar alu aselitagnoch
Feb 11, 2022