ሰላም ሰዎች ከሆነ ልጅ ጋ በtelegram እናወራለን እናም ማዉራት ከጀመርን 11 ወር ሆነን የምንኖርበት አገር የተለያዬ ቢሆንም በትምሮ ምክንያት አንድ የግል college ነዉ የምንማረዉ እና በአይን ብቻ እንተያያለን still ሰላም ተባብለን ሁላ አናቅም እሱም ሲያዬኝ አይኑን ይሰብራል እኔም እንደዛዉ telegram ላይ ግን እንደኛ አይንአዉጣ ያለ አይመስለኝም😁 በተዋወቅን በ4 ወር ዉስጥ በአካል ሳያየኝ በphoto ብቻ እንደሚወደኝና የፍቅር ጓደኛዉ እንድሆን ጠይቆኝ ነበር እኔ ግን እሽም እምቢም አላልኩትም ምክንያት አለኝ ወደ ፍቅር ከገባሁ ትምሮዬም ይስተጓጎላል ብዬ ልቤን ለዚህ ነገር ዝግጁ አላረኩትም ነበር እናም እስከአሁን እናወራለን እንደሚወደኝም ይነግረኛል እኔም እንደዛዉ አሁን ላይ ግን እንደ ንፁህ ጓደኛዉ ይሁን እንደ..አላቅም በምን መልኩ እንደሚያየኝ እኔ ደሞ ከሌላ ሴት ጋ ሳየዉ የሌለ ይደብረኛል እና text ከላከልኝ ገፋ ቢል 2 minute ባስጠብቀዉ ነዉ ጂ ቶሎ እመልሳለሁ እሱ ግን ከፈለገ ዛሬ ልኬለት ነገ ሊመልስልኝ ይችላል እና ጥያቂዬ ምን መሰላችሁ ከሱ መራቅ እፈልጋለሁ text ባልመለሰልኝ ቁጥር በጣም ድብርት ዉስጥ እየገባሁ ነዉ ፀባዬ ሁላ ይቀያየራል እናደዳለሀሁ እና አሁን እሱ ጋ ያለኝን ግንኙነት ማቆም እፈልጋለሁ ግን እንዴት አድርጌ?? Plz እርዱኝ 🙏
Feb 10, 2022U could hv just asked " how to get over someone who you've never dated " 😒
Feb 10, 2022