Guys እባካቹ አማክሩኝ ጨንቆኛል ምን መሰላችሁ ፍቅረኛዬ ሙስሊም ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ እና አብረን መቀጠል ከፈለግሽ ሀይማኖትሽን ቀይሪሊኝ ብሎኛል እና እሱ ያለኝን እሺ ብዬ ሀይማኖቴን ከቀየርኩ ከማውቀው ሰው ጋር ሁሉ እቆራረጣለው ምን ላርግ በእናታችሁ ንገሩኝ????
Feb 09, 2022Haymanot lesew blesh sayhon amneshbet ena yadnegnal yalshiwn amlak mtkebeybet enji lesew blesh mtadergiw ngr aydelem Amneshbet ketekebelsh, slemtkorarechiyachew sewoch u dont give a shit ....
Feb 09, 2022