ከምነግራቹ በላይ የማፈቅራት ልጅ ነበረች ለአካል ብቻ ሳይሆን በመንፈስም ተግባብቼያት ነበር የእውነት አይመስል ይሆናል ምን መሰላችሁ እስዋ ተደብራ,ተጨንቃ,ተጎድታ እኔ አጠገብዋ ሳልሆን በራስ ህመም ወይም በሌላ ስሜት የሆነ ነገር መሆንዋ ይሰማኝ ነበር። አግብቻት የኔ አድርጌያት መኖር ምኞቴ ሆኖ ቀረ እንጂ።ምን ተፈጠረ መሰላችሁ መኃላችን ምን ሴጣን እንደገባ አለመግባባታችን በዛ እና 1 ቀን 1ውሳኔ ላይ መድረስ አሰብኩና ደግሞም ምንስ ያህል አፍቅራኝ እንደምትረዳኝ ለማወቅ ፈጽሞ ከስዋ ማልጠብቀው ምላሽ ሰጠችኝ ለነፍሴ እንኳን አራራም የምትል ልጅ ፍቅሬን ምርጫ አደረከው ብላኝ እርፍ ከዛ ብቻ መለያየት አትሉት እንደዛ አይለያቹ አንዳልተባልን ግራ የገባው ነገር ሆንን።በሰአቱ ከስዋ ማልጠብቀውን ምላሽ በማግኘቴ block አረኳት በዚመሀል ሰፈር መታም እንደደወለች ቆይቼ ተረዳሁ። በጣም የማረባ ሰው ነኝ በፈጠራቹ ስም እስዋ ምንም እንዳትሆን ጸልዩላት ብቻ በጣም ደግዬ እና ምስኪን ናት ለእኔም ምንም ልቤ ቢሰበር ጥብቡን እና ማስተዋሉን ተመኙልኝ በርካታ ነገሮቻችንን ትቼው ነው just think logically what feeling we both confront Thanks all for your great advice and comment
Feb 09, 2022Wendema mn dn nw yatefeteraw😳 Weys ene amharic alechalm
Feb 10, 2022