ኮሽኳሻ ማለት ቆጭቋጫ ማለት ነው" ብዬ ሌላ ጥያቄ ላስነሳ እንዴ 😁 ለማንኛውም መንኮሻኮሽ ማለት ያው መንቆጫቆጭ ነው 🤷🏾♂ 🤣🤣 ፈሪ፤ለዘብተኛ፤ነገርበዪ፤መንቻካ እንደ ማለት ይሆናል አገባቡን አይተህ/ሽ የሚፈታ ! እና ደሞ አንዴ ኮሽኳሻ ተባልኩ ብለህ/ሽ አትንኮሻኮሽ 😂
Feb 09, 2022ኮሽኳሻ ማለት ቆጭቋጫ ማለት ነው" ብዬ ሌላ ጥያቄ ላስነሳ እንዴ 😁 ለማንኛውም መንኮሻኮሽ ማለት ያው መንቆጫቆጭ ነው 🤷🏾♂ 🤣🤣 ፈሪ፤ለዘብተኛ፤ነገርበዪ፤መንቻካ እንደ ማለት ይሆናል አገባቡን አይተህ/ሽ የሚፈታ ! እና ደሞ አንዴ ኮሽኳሻ ተባልኩ ብለህ/ሽ አትንኮሻኮሽ 😂
Feb 09, 2022tolo minechanech or Mibesechach lemalet ymeslegnal
Feb 09, 2022የምትኮሰኩስ ነጭናጫ አሮጊት ማለት ነው ።
Feb 10, 2022አቅመቢስ ደካማ ልፍስፍስ
Feb 09, 2022