#politics
Selam sewoch and tyake lteykachu lemndnw gn oneg amaran bcha eyemerete yemigelew malet Kamara gar yalw.chgr algebaghm
Feb 08, 20229 engagements
Selam sewoch and tyake lteykachu lemndnw gn oneg amaran bcha eyemerete yemigelew malet Kamara gar yalw.chgr algebaghm
Feb 08, 2022ቀድሞ ነበር አማራን ብቻ እየመረጠ ይገድል የነበረው ልክ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እንደተጨቆነና አማራ ጠላቱ እንደሆነ እንዲሰማው ለማድረግ ይኽ ውጤታማ ሲሆን እና ኦሮሞው ለአማራው ጥላቻን ሲያዳብር ዋነኛ አላማው በሂደት እየተገለጠ ኦነግ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችንም ማረድን ገንዘቡ አድርጎታል። አው። ኦርቶዶክስ ኦሮሞ ተጠቂ ነው በኦነግ ይተርፍ እና ይተዉት ይመስል ከኢትዮጵያዊነቱ ይልቅ ኦሮሞነቱ የገዘፈበት የተዋህዶ ልጅ ያሳዝነኛል አይቀርለትም መበላቱ።እየተበላ ያለው እንዳለ ሆኖ። ኦርቶዶክሳዊያን ሕብረት ይበጀናል።
Feb 09, 2022የኛ አቅራቢያ አሉ ። ኦሮሞችን በጣም ይገላሉ ። በ ዜና ግን ለምን እንደማይነገር ይገርመኛል
Feb 09, 2022The truth on the ground are a lot complex than you ever thought. You better just stop listening to medias from both sides activists. There is several death everydays; but the killers and killed, the event of the murder is not truly known.
Feb 09, 2022