✅ ስታጠና የ11ንም 12ንም ጎን ለጎን አጥና ለምሳሌ ማትስ የ12ን unitt ት/ቤት እየተማርክ ስታጠና መሀል ላይ እንደመደበሪያ የ11ንም unit one አንብበት ✅ በጥያቄ አጥና እንድያፈጥንህ ✅ ፕሮግራም schedule አድርግ ✅ ከቀለሜ ጓደኞችህ ከማጥናትህ በፊት ትንሽ ጠይቃቸው። ከዛ ስታጠናው ብዙ ጊዜ አይወስድብህም
Feb 08, 2022✅ ስታጠና የ11ንም 12ንም ጎን ለጎን አጥና ለምሳሌ ማትስ የ12ን unitt ት/ቤት እየተማርክ ስታጠና መሀል ላይ እንደመደበሪያ የ11ንም unit one አንብበት ✅ በጥያቄ አጥና እንድያፈጥንህ ✅ ፕሮግራም schedule አድርግ ✅ ከቀለሜ ጓደኞችህ ከማጥናትህ በፊት ትንሽ ጠይቃቸው። ከዛ ስታጠናው ብዙ ጊዜ አይወስድብህም
Feb 08, 2022"Pomodoro" mibal technique ale. 25min*4 argeh 25 min katenah behuala 5 min break mewsed
Feb 08, 2022https://youtu.be/IlU-zDU6aQ0 it's 50 minutes gn simaw yiredahal
Feb 08, 2022it so simple use ur potetinal what u have asmuch as possibel
Feb 08, 2022ጥያቄ ብቻ ስራ , ከዛ በመሀል ስትሳሳት ' የሳትከውን ጥያቄ text book or reference book አይተህ ከስተትህ ተማር even አንድ አንድ ጥያቄዎች ይደገማሉ so......
Feb 09, 2022Study 8hours a day documentaries make it ur full time job
Feb 08, 2022ብራ ማትሪክን ኮድ ተጠንቅቀሽ ቅጂ አትድከሚ ነገሩ መልስም ተይዞ መገባት ጀምሮአል ምን አለፋሽ
Feb 08, 2022