Trendy166.5
#music
ወይኔ ጉዴ ፈላ ሚለውን የአስቴር ሙዚቃ ያለው ላኩልኝ። ልቤን እንደበላህ ልብህን ሳልበላ፤ ዘንድሮስ ተሸነፍኩ ወይኔ ጉዴ ፈላ። ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ጉዴ ፈላ። እምእምእምምምም ዝንጥንጥ ቅብጥብጥ እያለ ሚቀጥለውን።እንደውም በቃ ክላሲካሉን ላኩልኝ እኔ እራሴ ዘፍኜ አቀናብረዋለው🤣🤪 እንድህ አዝናንቻቹ ያለው ሰው አያልፈኝም።ሌላ ብልክልኝ እንኳን ድጋሜ ትልኩልኛለቹ አም ሹር!
Feb 08, 20225 engagements