ስለ 'ውበት ወይም ደስታ ያላችሁ ምልከታ ምንድነው ? just your opinion አመሰግናለሁ 🙂
Feb 08, 20221.ውበት ማለት ራስን መሆን ነው 2.ደስታ ብዙ ሰወች ከውጭ እንዲመጣ ይጠብቃሉ እኔ ግን ዘላቂ ደስታ ከ ውስጥ የሚመጣው ነው ብዬ አስባለሁ (በኔ አስተያየት ነው ትክክል ላይሆን ይችላል)
Feb 10, 2022ስለ 'ውበት ወይም ደስታ ያላችሁ ምልከታ ምንድነው ? just your opinion አመሰግናለሁ 🙂
Feb 08, 20221.ውበት ማለት ራስን መሆን ነው 2.ደስታ ብዙ ሰወች ከውጭ እንዲመጣ ይጠብቃሉ እኔ ግን ዘላቂ ደስታ ከ ውስጥ የሚመጣው ነው ብዬ አስባለሁ (በኔ አስተያየት ነው ትክክል ላይሆን ይችላል)
Feb 10, 2022Fegegta wbet nw
Feb 08, 2022If ur pretty ur pretty but t only way to be beautiful is to loving🥺 otherwise its just congratulations about ur face😏
Feb 08, 2022... beauty is loving..." is a good way of putting it out. although i didn't get the next
Feb 09, 2022Wubet - life, nature ,yenegeroch mefeter, madeg, mekeyayer, evolution , batekalay tefetro endewerede. Desta- your natural state, metfo neger biyagatmshm hiwotn endtketey migefafash neger, feker mestet, mekebel. Fake wubet and desta - modern day fashion , luxury , sexual lust, money etc.
Feb 08, 2022ውበትን "... ተፈጥሮ እንደወረደ" ብለህዋል/ሽ ግን ብዙ ሰው ሰራሽ ድንቅ ነገሮች አሉ what about them ደስታ ላይ ".... ህይወትን እንድትቀጥል ሚገፋፋህ ነገር" ግን isn't that what we're living for at the first place በአጠቃላይ ለመልሶችህ/ሽ በሙሉ አመሰግናለሁ 😊
Feb 09, 2022