#entertainment
የድሮ ትረካ ሬድዮ ላይ የሚቀርብ የነበረ ናርዶስ ምናምን ከHIV ጋር የተያያዘ የግል ታሪክ የሚቀረብበት program ስሙን የሚያቅ ሰው ካለ
Feb 07, 20222 engagements
የድሮ ትረካ ሬድዮ ላይ የሚቀርብ የነበረ ናርዶስ ምናምን ከHIV ጋር የተያያዘ የግል ታሪክ የሚቀረብበት program ስሙን የሚያቅ ሰው ካለ
Feb 07, 2022ቤተኛ ሚባል ነበረ ስለ HIV ሚያቀርብ ድንገት እሱ ከሆነ ብዬ ነው
Feb 08, 2022ይበቃል የሚል ነበር 1 ሰአት ላይ የሚቀርብ !
Feb 08, 2022