ሰላም ሰዎች እኔ አሁን የ12 ክፍል ውጤት እየጠበኩ ነው። እንደሚባለው ከሆነ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይለቀቃል። ግን እኔ ዝግጁ አይደለሁ ማለት ዩኒቨርሲቲ ስላለመግባት አስቤ አላውቅም።በቃ መውደቅ ስለሚባል ነገር አስቤ አላውቅም ገና ላስብ ስል 🥺። አሁን ግን ለምኑም ዝግጁ መሆን እንዳለብኝ ይሰማኛል። ከዚህ በፊትየ12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ የነበራችሁ እናንተ ምን ጠብቃችሁ ምን መጣላችሁ? እንዴትስ ተቀበላችሁት?
Feb 07, 2022Ene mlachu yesemachut neger kale yeteserekut tetlew ke 400 new miyazew weys ke 700?? .....asker sorry i hope u dont get mad with my reply
Feb 08, 2022