በቅርቡ በጣም ለማፈቅረው ልጅ surprise ማድረግ ፈልጌ ነበር እና እንዴት አድርጌ ምንም ሣያውቅ ላስመጣው እችላለሁ የፈለኩት ቦታ፡፡
Feb 07, 2022አንድ የሱን ጓደኛ አማክሪውና የዛ ቀን አንቺ ፌንት እንደሰራሽ ይንገረውና እየተራራጠ ሲመጣ Surprise ይደረግ። 👍 ይሄ ያስደነግጠዋል ካልሽ ደሞ ዝም ብሎ ጓደኛው ና የሆነ ቦታ ተልኬ ነው ደርሰን እንምጣ ይበለውና Surprise ቦታው ጋር ይወስደው 😁
Feb 08, 2022