አሁን የማነሳው ነገር(ጥያቄ)ከዚህ በፊት የተፈጠረና ወደፊትም ይፈጠራል ተብሎ የሚታሰብ ስለሆነ ለዚህም እናት ቤ/ክ ስርአት፣ደንብና ህግ ስላላት እንዳንደነጋገጥ። {አንዲት ሴት(እናት) አንድ ልጅ ብትወልድ ይህ የተወለደውም ልጅ 2ጾታ(የወንድም የሴትም) ጾታ ቢኖረው ቅድስት ቤ/ክ ክርስትና እንዴት ነው የምታነሳው??????????}
Feb 07, 2022አስቸጋሪ ነው። እንዲህ ከሆነ ስላለው ስርዓት ባላውቅም ከ2 አንዱ በሆነው ሆኖ ማለትም ወይ ሙሉ በሙሉ ወንድ የምከተለውን ስርዓት ወይ ደሞ ሴት የምትከተለውን ስርዓት ተመርጦ ሊከተል ነው የምችለው። ግን ከባድ
Feb 08, 2022