ሰላም ዉዶች አንድ ነገር ላማክራቹህ ነበር ምን መሰላችሁ በጣም ከመጠን በላይ ድብርት ላይ ነኝ እማላቀዉ አገር ሂጄ በጣም ደበረኝ ሰው አላቅም ምሄድብት ቦታ የለም በዛ ላይ ከቤት መውጣት አልችልም እኔ የለመድኩት ሁሌ ከቤት ዉጭ ነው ሁሌም ፈታ ነው ግን አዚህ በጣም ደበረኝ እና ከ ድብርት የተነሳ ምግብ ዘግቶኛል በጣም እየተጭናነኩኝ ነው ቀኑን ሙሉ ቤት ነው ምውለው መዋሌም ግድ ነው እና ምን ላድርግ
Feb 07, 2022ከፈለክ ተከታታይ ፊልም መጀመር ፣ ወይ youtube ቻናል ከፍተህ ቪድዮ መስራት ፣ wifi ካለ Adobe illustrator . Or after effect , photoshope , lightroom ምናምን መለማመድ ፣ free online course , c++ ፣ java ፣ html ምናምን መማር ፣ ቤት ስፓርት መስራት ፣ ማታ ወደ ቤተክርስቲያን ወይ መስኪድ መሄድ ፣ 🙌
Feb 07, 2022