ሰላም. የ አስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና አሁን የምማርቤት ትምህርት ቤት የገባሁት ባለፈው ዓመት ነው. እንደገባሁ ማስኬን አላወልቅም ነበር. ግን ሳወልቅ አስተማሪው ሁላ ሳይቀር ሕፃን ነው ምትመስለው እያለ ያሾፍብኝ ነበር. ከዛ ጊዜ ጀምሮ ምሳ ስበላ ብቻ ማውለቅ ጀመርኩ. ባሁኑ ዓመት ደሞ masken sawelk ሁሉም ykeyerbgnal. አላውቅም ግን guadegochen steykachew ፊትህ ላይ ችግር የለም ስለማታwelqew ለ አዲስ ሰው ይቀየራል ይሉኛል ግን በቃ በጣም ይከብደኛል. Even ሌላ section ያሉ ልጆች እንኩአን ያፈቱብኛል. Mask ማረግ በጣም ይቸንቀኛል ግን guadegochen እንዳላጣ ደሞ ፈራሁ. ጥርሴ ምንም ችገር የለበትም, አፍንቻየም እንደዛው..... ሁሉ ነገር normal ነው ሆኖም... .... ለናንተ ቀላል ይመስላል ለኔ ግን በራስ መተማመኔን አየገደለው ነው..... ምን ይሻላል?
Feb 07, 2022ብሮዬ 😁 እንደውም አንተ ቀላል ጓደኞችህን ማወቅያ መንገድ አገኘህበት ማንም ሰው ፊትክን መልክህን እያየ የምርቅህ ከሆነ ለወደፊትህን ጓደኛ ሆኖህም አይጠቅምህም እንኳንም ቀረብህ 👍 በራስ መተማመን ላልከው ደግሞ አንተ ፊትህን ሳይሆን ጭንቅላትህን ነህ እንሱ ፊትህን አይተው ከራቁህ አንተ ከነሱ በላይ ነህ አጡህ እንጅ አላጣሃቸውም በተረፈ ኮሮና እንደሆነ አስሬ እየያዘ መልቀቁ ላይቀር አፍህን አፍነሀው እትዋል አውልቀና feel free ☺️
Feb 07, 2022