አባቴ አትልፋ መቼም ኢትዮጵያ የሰለጠነች እና ሰላማዊ ሀገር አትሆንም ካሁን በኋላ
Feb 07, 2022አባቴ አትልፋ መቼም ኢትዮጵያ የሰለጠነች እና ሰላማዊ ሀገር አትሆንም ካሁን በኋላ
Feb 07, 2022ጸሎት።
Feb 07, 2022መከባበርና መደማመጥ ይመስለኛል አሁን አንዱ የአንዱን ሀሳብ እየተናናቅን ነዉ ችግር ያፈራነው
Feb 07, 2022መጀመሪያ ሰው መሰልጠን ይኖርበታል ከሀገር በፊት
Feb 07, 2022✅ሁሉም ፓለቲካውን ትቶ እንደ ሰው ብቻ ቢያስብ 😫😥😔😭ያለችን 70 or 60 አመት እኮ እይደለም ለጥላቻ ለግጭት ለፍቅርም አጭር ናት 😥🙌
Feb 07, 2022ፖለቲካ ከተውክ ሀገርህን ሙሴ ራሱ እንዲመራልህ ነው?
Feb 08, 2022Kill all 120m ppl that's it👌
Feb 07, 2022mengist hizb lay Kumar mechawet akumo be giltsinet simera
Feb 07, 2022HARDWORKING!!! Bemayrebu nonsense behonu negeroch mechekachek ena metalatun memekgnetun tten mesrat
Feb 07, 2022ፍቅር
Feb 07, 2022መጀመሪያ ይህ የብሄር ፖለቲካ መወገድ ቀጥሎ ያረጀ እና ጊዜው ያለፈበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጊዜውን ለሚመጥኑ ተራማጅ አስተሳሰብ ላላቸው ወጣት ፖለቲከኞች ቦታውን መልቀቅ
Feb 07, 2022Education
Feb 07, 2022ትምህርት ያልከው ይህን የምዕራብያኑን ትምህርት ሥርዓት ከሆነ…… ABSOLETLY NO!!!!❌ እኛን ባርያ አድርጎ ወደ ኋላ የጎተተን ይህ የምዕራባዊያን ትምህርት ሥርዓት ነው። በሱ በኩል መውደቂያ ገደል እንጂ መውጫ መፍትሔ መንገድ የለም።
Feb 08, 20221 mehon
Feb 07, 2022ጥሩ ጥሩ ሀሳብ እና ተግባር 😊😄
Feb 07, 2022Meweyayet , ene yalkut bicha yihun siker, wede ewnetaw sinmeta beteley bizu teret teretoch siffetu, beteley yehone budin maseb sijemir poletica sigebaw
Feb 08, 2022Mejemeriya yhe hulu termes mergat alebet hulum civilization ke gize behuwala yefersna lela ymetal so yegnam dekama civilization be elkitm yhuj belela yefejewn gize fejto yalfal then adis civilization yehemeral!enji fkr yekrta tru astesaseb yemtkut ngr ayseram eskezarem alseram bc hesbu taweruwalna
Feb 08, 2022I think hulunm masmamat hulunm adamach mareg meftehe aydelem hulunm maserat ena hasab mekebelem yhew aytenewal wetetun... Gera yagabal Bcha 1 Hager west lemenor yalefe bekel or eras wedadenet mnamn biker keza demo torenet westachew Yale sewoch kaltebekelku milu mnamn tesebsebew and tormeda tesetwachew bicharesu mrt nbr 😐Selam felagi bcha endiker malet nw
Feb 08, 2022ቅድሚያ አንድነታችን ካልተመለሰ እንደዚህ ተከፋፍለን መቸም ለውጥ የለም በብሄር በቋንቋ በዘር በሀይማኖት በጎጥ ተለያይተን የሰው ልጅ በቁሙ በቀን እየታረደ እንደ እንስሳ ለእኛ የሚያዋጣን አንድነታችን ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያለው ነገር በሙሉ ለሞት ብቻ ነው የሚያጋልጠን አንድ ከሆን ግን አሁን በተጀመረው ለውጥ የተወሰነ አመት ብንቆይ ሙሉ ለሙሉ ከራሳችን አልፈን ለሌላም ሀገር ረጅ የምንሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው አሁንም ቢሆን በእርግጠኝነት ጁንታው ከጠፋ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
Feb 07, 2022