እባካችሁ ምክራችሁ ያስፈልገኛል ወሲባዊ ግንኙነት ማድረግ አልቻልኩም ብልቴ አልቆም ይለኛል በጣም ተጨንቄያለሁ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ፍቅረኛ ነበረቺኝ ከእሷ ጋር ብዙ ጊዜ ያለ ችግር sex አደርግ ነበር አሁን ግን ከሷ ጋር ተለያይተናል እና ከተለያዩ ሴቶች ጋር ሞክሬ ግን አልቻልኩም እባካችሁ የምታውቁት የምትመክሩኝ ነገር ካለ ብዬ ነው please እንዳትቀልዱ
Feb 07, 2022አድርግ አልልክም ማድረግክንም አልደግፍም ችግር ሆነብኝ እስካልክና እስከተጨነቅክበት ድረስ ግን የምልክ ነገር ይኽ የተከሰተው ምን አልባትም ለቀድሞ ፍቅረኛክ ባለክ ስሜት ይሆናል። ካልሆነም እንግዲ አኮላሽታክ ሄዳ ነው 😁 ማለቴ በሀሳብ። መፍትሄ የሌለው ችግር የለም አታስብ ግን ደሞ ባትድን ደስ ይለኛል በዚ ፀባይክ ከተለያዩ ሴቶች ጋር ሞክረክ እንቢ ያለ እሺ ቢልማ አሰብኩት😂
Feb 07, 2022