#business
ሰላም ወንድም እህቶቼ እንዴት ናችሁልኝ። ስለ ንግድ ነው ምጠይቃችሁ! አዲስ አበባ ውስጥ ኤሌክትሮኒክስ ቤት ለመክፈት ከቤተሰብ ብር ተመድቦልኛል እና Am so confuced ያሰብኳቸው ቦታዎች በብዛት ተይዘዋል እና የት አከባቢ ብጀምር አሪፍ መሸጫ ቤት ላገኝ እችላለው? Thanks
Feb 07, 20222 engagements
ሰላም ወንድም እህቶቼ እንዴት ናችሁልኝ። ስለ ንግድ ነው ምጠይቃችሁ! አዲስ አበባ ውስጥ ኤሌክትሮኒክስ ቤት ለመክፈት ከቤተሰብ ብር ተመድቦልኛል እና Am so confuced ያሰብኳቸው ቦታዎች በብዛት ተይዘዋል እና የት አከባቢ ብጀምር አሪፍ መሸጫ ቤት ላገኝ እችላለው? Thanks
Feb 07, 2022ኤሌክትሮኒክስ ከመርካቶ ውጭ ብዙም አያዋጣም ግደታ መርካቶ መሆን አለበት ይርጋ ሀይሌ ጠይቅ አይጠፋም ብዙዎቹ እየታሸጉ ስለሆነ እያስለቀቁ ነው ዘገየህ እንጅ ባለፈው ነፍ ነበር
Feb 07, 2022Wengealwit gar Addis building ale eza gmer
Feb 07, 2022