አረ ሰዎች እርዱኝ ከዚ በፊት ለብዙ ወራት መድሀኒት እወስድ ነበር እና ጠዋት ጠዋት ነው ምወስው እና ልጨርሰው 2 ሳምንት ነው የቀረኝ እና በቅርቡ በጣም ይርበኝና ትንሽ እንደበላው ወደ ላይ ይለኛል እና ይጨንቀኛል ከዛ ተወዋለው እና ብዙ ሰው መድሀኒቱ ጨጓራህን ነክቶህ ነው ይላሉ እና አጋጥሟቹ ሚያቅ ካለ ወይ ምታቁት መድሀኒት ካለ Please ጠቁሙኝ
Feb 07, 2022It was better to go hospital rather than ask ziz question in ziz channel
Feb 07, 2022