Giovanni169
#technology
ሰላም ሰዎች ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ስልኬ j7 prime 2 ነው እና otg support ያደርጋል ግን otg ስሰካበት connected ይላል ግን file manager ላይ filun አያመጣም እና ችግሩ ከምንድን ነው ሌላ በ ሌላ file manager ሞከርኩ ግን ያው ነው otgm ሌላ ሞከርኩ ግን አይሰራም ምንደነው ችግሩ otg ይመረጣል ወይስ lela cause አለው pls help me
Feb 07, 20222 engagements